ልዩ ልዩ
ልዩ ቀን ነዉ ልዩ
ልዩ ልዩ
ደስ የሚል ቀን ነዉ ልዩ
አንተ ፍፁም ነህ
የክፋት ደስታን መች ፈቅደህ
ንፁህ ነው አልከኝ
ይሄን ቀን ወደህ ተገኝተህ
አንተ ፍፁም ነህ
የክፋት ደስታን መች ፈቅደህ
ንፁህ ነው አልከኝ
ይሄን ቀን ወደህ ተገኝተህ
የዛሬው (የዛሬው)
ልዩ ቀን (ልዩ ቀን)
ቢደገም (ይደገም)
ቀን በቀን (ቀን በቀን)
የዛሬው (የዛሬው)
ልዩ ቀን (ልዩ ቀን)
ቢደገም (ቢደገም)
ቀን በቀን (ቀን በቀን)
ልዩ ልዩ
ልዩ ቀን ነዉ ልዩ
ልዩ ልዩ
ደስ የሚል ቀን ነዉ ልዩ
ዛሬ ልዩ ዕለት
ደስ የሚል ሆኖ ሳገኘው
ሁሌ ይሄ ቀን
በሆነ ብዬ ተመኘው
ዛሬ ልዩ ዕለት
ደስ የሚል ሆኖ ሳገኘው
ሁሌ ይሄ ቀን
በሆነ ብዬ ተመኘው
ደስ የሚል (ደስ የሚል)
አንድ ቀን (አንድ ቀን)
ምንጊዜም (ምንጊዜም)
ልዩ ቀን (ልዩ ቀን)
ደስ የሚል (ደስ የሚል)
አንድ ቀን (አንድ ቀን)
ምንጊዜም (ምንጊዜም)
ልዩ ቀን (ልዩ ቀን)
የዛሬው (የዛሬው)
ልዩ ቀን (ልዩ ቀን)
ቢደገም (ቢደገም)
ቀን በቀን (ቀን በቀን)
ደስ የሚል (ደስ የሚል)
አንድ ቀን (አንድ ቀን)
ምንጊዜም (ምንጊዜም)
ልዩ ቀን (ልዩ ቀን)
የዛሬው (የዛሬው)
ልዩ ቀን (ልዩ ቀን)
ቢደገም (ቢደገም)
ቀን በቀን (ቀን በቀን)
የዛሬው (የዛሬው)
ልዩ ቀን (ልዩ ቀን)
ቢደገም (ቢደገም)
ቀን በቀን (ቀን በቀን
(የዛሬው ልዩ ቀን ቢደገም)